Friday, February 1, 2013

                        2013 የምስክርነት አገልግሎት ራዕይ እና ተልኮ 


                         የአገልግሎታቺን መሪ ጥቅስ
2 He told them,  "The harvest is plentiful, but the workers are few. Ask the Lord of the harvest, therefore, to send out workers into his harvest field. 3 Go! I am sending you out like lambs among wolves. 4 Do not take a purse or bag or sandals; and do not greet anyone on the road.  Luke 10:2-4

             Vision (ራእይ )
1. የሚድኑትን ነፍሳት በመንፈሳዊ ህይወት እንዲያድጉ ማድረግ እና መበራታታት
2. በሕይወታችን መንፈሳዊ ለውጥ እና እድገት ማሳየት
3. በወንድማማችነት ህብረት እርስበራስ ለመተናነፅ እና ለመባረክ
4. በፀሎታችን የእግዚያብሔር ክብር ወይም ጣት እንዲገለጥ
                ተልዕኮ (mission )
1.በከተማችን ላሉ ላልዳኑት ነፍሳት ወንጌልን ማድረስ
2.የክርስቶስን ታላቁን ተልዕኮ በከተማችን ላሉት አልፎ ለፍጥረት ሁሉ ማድረስ (mark 16:15)
3. የታላቁን ተልዕኮ አገልግሎታችን ፍሬያማ ሆኖ ማየት


No comments: